በቱጌዘር! እና DATA4CHANGE ትብብር ተግባራዊ የሆነ፡፡
የዲጂታል አካታችነት መሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ነው። ነገር ግን እኛ ያልተገነዘብነው ነገር አለ።
ስለ ዲጂታል ስውር-ድባብ ይወቁ
በቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ተነሳሽነት ተግባራዊ የሆነ፡፡
በ DATA4CHANGE የገንዘብ እና ሙያዊ ድጋፍ ተግባራዊ የተደረገ፡፡
ቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪች በጎ አድራጎት ድርጅት በህዳር ወር 2005 ዓ.ም የተመሰረተ እና የካቲት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከኢፌዲሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ኤጀንሲ ፈቃድ/ህጋዊ እውቅና ያገኘ፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡
ይከታተሉን
ያግኙን