የስውሩን ድባብ በድምጽ ዘመቻ ዓርማ፤ እይታን ለመሞከር የተለቀቀ ማሳያ

በቱጌዘር! እና DATA4CHANGE ትብብር ተግባራዊ የሆነ፡፡

ስለቱጌዘር!

ቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪች በጎ አድራጎት ድርጅት የኢንፎርሜሽን ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጅ ተኮር ትምህርት እና የክህሎት ማበልጸጊያ አቅርቦት እና አገልግሎት ድጋፍ በማድረግ የዓይነ-ስውራንን አቅም የማጎልበት ስራ በመስራት ላይ እንገኛለን።

በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓይነ-ስውራን ኢንተርኔት የመጠቀም እድል እንዲያገኙ በትጋት እየሰራን እንገኛለን፡፡

ስለ ስውሩን ድባብ በድምጽ

ስውሩን ድባብ በድምጽ እውን እንዲሆን እንደ ቱጌዘር! ያሉ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ መረጃን መሰረት የአደረገ እና ጠንካራ የጠበቃነት/ሞጋችነት/ተከራካሪነት ስራን እንዲሰሩ በሚያግዝ DATA4CHANGE የተሰኜ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በጎ ድጋፍ ነው።

ስውሩን ድባብ በድምጽ በተለያዩ ማህበረሰባዊ ኩነቶች ላይ በቀጥታ መጫዎት ይቻላል፡፡

በቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ተነሳሽነት ተግባራዊ የሆነ፡፡

የቱጌዘር! ዓርማ

በ DATA4CHANGE የገንዘብ እና ሙያዊ ድጋፍ ተግባራዊ የተደረገ፡፡

የ DATA4CHANGE ዓርማ

ቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪች በጎ አድራጎት ድርጅት በህዳር ወር 2005 ዓ.ም የተመሰረተ እና የካቲት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከኢፌዲሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ኤጀንሲ ፈቃድ/ህጋዊ እውቅና ያገኘ፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

ይከታተሉን

የቱጌዘር! የፌስቡክ ገጽየቱጌዘር! የቱዊተር ገጽ

ያግኙን

የቱጌዘር! ኢሜል አድራሻ