የስውሩን ድባብ በድምጽ ዘመቻ ዓርማ፤ እይታን ለመሞከር የተለቀቀ ማሳያ

በቱጌዘር! እና DATA4CHANGE ትብብር ተግባራዊ የሆነ፡፡

የዓይነ-ስውራንን የኢንተርኔት ተጠቃሚነት መብት ባከበረ እና ዲጅታል አካታች በሆነ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር ይፈልጋሉ?

በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓይነ-ስውራንን አቅም ለማጎልበት፣ እባክዎን የቻሉትን ያህል የገንዘብ ድጋፍ ያድርጉ።

የገንዘብ ድጋፍ ያድርጉ።

የእርስዎ የገንዘብ ድጋፍ፣ የኢንፎርሜሽን ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጅ ተኮር ትምህርት እና ክህሎት ስልጠና ዘርፍ ለማጠናከር ይውላል። በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓይነ-ስውራን አድሎ/መገለል እንዳይደርስባቸው ለሚሰራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ያገለግላል። እንዲሁም ዓይነ-ስውራንን በሙሉ አቅማቸው እንዲሰሩ ለማድረግ የሚተጋ ማህበረሰብ ለማፍራት ያግዘናል።

በሀብት ማሰባሰቢያ ገፃችን ላይ የገንዘብ ድጋፍ ያድርጉ

በ GivenGain አማካኝነት የገንዘብ ድጋፍ ያድርጉ

በባንክ የገንዘብ ድጋፍ ያድርጉ

የባንክ ሂሳብ ስም፡
:
ቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡
:
00110215611-02
የባንኩ ስዊፍት ኮድ፡
:
LIBSETAA
የባንኩ ስም፡
:
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር

በቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ተነሳሽነት ተግባራዊ የሆነ፡፡

የቱጌዘር! ዓርማ

በ DATA4CHANGE የገንዘብ እና ሙያዊ ድጋፍ ተግባራዊ የተደረገ፡፡

የ DATA4CHANGE ዓርማ

ቱጌዘር! የኢትዮጵያ ነዋሪች በጎ አድራጎት ድርጅት በህዳር ወር 2005 ዓ.ም የተመሰረተ እና የካቲት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከኢፌዲሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ኤጀንሲ ፈቃድ/ህጋዊ እውቅና ያገኘ፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

ይከታተሉን

የቱጌዘር! የፌስቡክ ገጽየቱጌዘር! የቱዊተር ገጽ

ያግኙን

የቱጌዘር! ኢሜል አድራሻ